Hiltops Acadamy
አካዳሚያችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ልምድ ያሊቸው መምህራንና ሠራተኞችን እጅግ ማራኪ በሆነ ደመወዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች
መምህርነትን ወደው እና አፍቅረው የሚሰሩ
ለመምህርነት የሞያ ሥነ-ምግባር ታዛዥ የሆኑ
በተመደቡበት የሞያ ዘርፍ ለውጥ ማስመዝገብ የሚችለ
የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ
ሙሉ ጊዜያቸውን በመምህርነት ሞያ የሚያውሉ
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪ ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ደመወዝ
ለመምህራን ከ25,000 - 50,000 ብር
ለኬጂ መምህራን ከ20,000 - 40,000 ብር
ለአሀዳዊ (Self-contained) መምህራን ከ20,000-40,000 ብር
ለእንግሉዘኛ መምህራን ከ35,000 - 60,000 ብር
አረብኛ ቋንቋ መምህር ከ20,000 - 30,000
ለሴክረተሪ ከ12,000 - 20,000
Position 1: የታሪክ (History) መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሂስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Number of positions: 5
Position 2: ኢኮኖሚክስ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Number of positions: 5
Position 3: ሒሳብ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሒሳብ ትምህርት በመጀመሪያ
ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Number of positions: 5
Position 4: የአፀደ ህፃናት (ኬጂ) መምህርት
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ (BED) ዲግሪ የተመረቀች
በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት
Number of positions: 10
Position 5: አሀዳዊ መምህር (Self Contained Teacher)
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በBED ዲግሪ የተመረቀ/ች
3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ለት (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)
Number: of positions: 10
Position 6: ኬሚስትሪ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Number of positions: 6
Position 7: ፊዚክስ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of Positions: 6
Position 8: ሴክረተሪ
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ያሊት ወይም
በአማርኛ እና በእንግሉዘኛ ታይፒንግ አስደናቂ ችሎታ ያላት
በሞያው 3 ዓመትና ከዚያ በሊይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት፡፡
Number of positions: 6
Position 9: እንግሉዘኛ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በእንግሉዘኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች፡፡ እንግሉዘኛን አቀሊጥፎ መናገር እና ያለግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ሊት
Number of positions: 10
Position 9: አረብኛ ቋንቋ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአረብኛ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፡፡ አረብኛን አቀሊጥፎ መናገር እና ያሇግድፈት መፃፍ፣ ማረም (Edit) ማድረግ የሚችል/ትችል
በሞያው ሶስት አመት እና ከዚያ በሊይ የሰራ/ች
Number of positions: 5
Position 11: ጂኦግራፊ መምህር
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁሇተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች
ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል በማስተማር የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያሇው/ሊት
Number of positions: 6
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃቸውን በመያዝ በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዞ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የሚችለ መሆኑን እንገልፃሇን፡፡