የድርጅት ስም: ኢሊሊ ሆቴል
ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: ታህሳስ 21, 2015
ተፈላጊ የሰው ኃይል: 22 ክፍት የስራ ቦታዎች
የስራ መደብ 1: የምትሰለጥን ማሳጅ ቴራፒስት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 10
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተጨማሪ መስፈርቶች፡ ዕድሜ ከ20-25 ሆና ፆታ ሴት
የስራ መደብ 2: Waiter/ Waitress/ Order Taker
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 05
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሆቴል ማናጅመንት ደረጃ II ያለው/ላት
Click Here To Learn More
የስራ መደብ 3: House or Laundry Attendant
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 04
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሆቴል ማናጅመንት ደረጃ II ያለው/ላት
የስራ መደብ 4: Canteen Server
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በምግብ ዝግጅት ሰርተፊኬት ያለው/ላት
የስራ መደብ 5: Archive & Data Management (Documentation) Clerk
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 01 ዓመት having knowledge of computer and archive & data management with data encoding & processing skills
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በቢሮ ማናጅመንት ደረጃ II ያለው/ላት
የስራ መደብ 6: Sales Executive
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡ 01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ 02 ዓመት ለዲግሪ፣ 03 ዓመት ለደረጃ IV
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡ በሴልስ ዲግሪ/ ደረጃ IV ያለው/ላት