Ethiopian Construction Design and Supervision Works Corporation New Vacancy

 Ethiopian Construction Design and Supervision Works Corporation New Vacancy



Click here for more information about Ethiopian Construction Design and Supervision Works Corporation 


Position: JUNIOR CIVIL ENGINEER


Related vacancy post



JOB REQUIREMENTS


Required qualification: BSC in Civil Engineering or Construction Technology & Management

Over all Experience: 0 years

የሥራ መደበ የ2013 እና 2014 /2021 እና 2022/ ተመራቂ የሆናችሁ እና ወንዶች 3.6 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ሴቶች 3.4 እና ከዚያ በላይ የመመረቂያ ነጥብ ያላችሁ፣

Place of Work: Office

Related vacancy post

HOW TO APPLY

ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸሁን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፣    ስልክ ቁጥር   ዐ11 8549078  ፖ.ሣ.ቁ   41726

በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

    የትራንስፖርት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ


Registration Deadline: Dec 28, 2023


Related vacancy post