Ethiopian ray protection Authority for fresh & exp


Ethiopian ray protection Authority for fresh & exp

Organization: Ethiopian Ray Protection Authority

Location: addis-ababa

Job Posted on: February 20, 2023

Deadline: March 6, 2023 ( 12 Days left)

Number of Positions:5-positions 0 EXP, 20 positions with EXP

Required Professions: 

Professions: applied-chemistry,biomedical-

engineering.chemical-engineering.electrical-

engineering.electro-mechanical-

engineering.environmental-

science,geology,gis,industrial-engineering,material-science,mechanical-

engineering,physics-teacher,power-

engineering.space-si cence Read Less

  • ማሳሰቢያ 
  • ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደበች ለመወዳደር የምትፈልጉና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች አርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ c.v ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  • የመመዝገቢያው ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይካሄዳል።
  • ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ በላይ ያላቸው አመልካች መወዳደር ይችላሉ
  • መግቢያ ቦታ ከሚከሴኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከ ቡልጋሪያ ጫፍ በሚገኘው ያሬድ አረጋዊ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይሆናል።
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
  • ለበለጠ መረጃ ስዕስ ቁጥር 0114706388
                                            0114705585
  • የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን