Dima Specialized Eye Clinic New Vacancy

 


* የድርጅት ስም: ዲማ ልዩ የዐይን ክሊኒክ 

* ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  የካቲት 06, 2015  

* ተፈላጊ የሰው ኃይል:  02 ክፍት የስራ ቦታዎች  

የስራ መደብ 1:  እንግዳ ተቀባይ 


የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ 

ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት 

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሴክሬተሪያል ሳይንስ፣ በማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በአይቲ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ ያለው/ላት 

ፆታ፡  ሴት 

የስራ መደብ 2:  የሽያጭ ባለሙያ 


የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ 

ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01 

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት 

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በማርኬቲንግ፣ በማናጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዲፕሎማ ያለው/ላት 

ፆታ፡  ሴት