Fana Broadcasting Corporate

 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡


1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ የሽያጭ ባለሙያ


ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡-


በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ቢ. ኤ ዲግሪና ዐ ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት


የስራ ደረጃ - V


ብዛት ~ 2 /ሁለት/


2. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ ቢዝነስ ልማት ባለሙያ


ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡


በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና በአካውንቲንግ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ በንግድ ስራ አመራር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ ዲግሪና ዐ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት


የስራ ደረጃ - V


2. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጀማሪ ቢዝነስ ልማት ባለሙያ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡


በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንትና በአካውንቲንግ፣ ሴልስ ማኔጅመንት፣ በንግድ ስራ አመራር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ ዲግሪና ዐ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት


የስራ ደረጃ - V


ብዛት ~ 2 /ሁለት/


ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት


መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና ሲቪ በማያያዝ ከሰኔ 6 እስከ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ከጁን 13-19/2023) ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡


ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ


+251 115-51-67-77