Awash Bank New Vacancy



 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ - Awasha Bank

ቁጥር : 0370/23

አዋሽ ባንክ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ : ሾፌር

የትምህርት ደረጃ : 10ኛ ክፍል ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ በቅርብ የታደሰ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ወይም ሕዝብ 1 ያለው/ላት

የሥራ ልምድ          :          የ2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

የሥራ ቦታ             :         አዲስ አበባ

ደመወዝ               :          በባንኩ እስኬል መሠረት

ማሳሰቢያ፣  አመልካቾች በእጅ የተፃፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ ከተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የ8ኛ የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዚሁ መሠረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሚከተለው አድራሻ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አዋሽ ባንክ

ቺፍ – ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር ኦፊስ

የፖ.ሳ.ቁ 12638

አዲስ አበባ

ማስታወቂያ የወጣበት ቀን:-  ሕዳር 30 2016.


Amhara Bank New Vacancy Is Available - Click Here To Apply