YONATAN BT FURNITURE FOR FRESH GRADUATES

 

YONATAN BT FURNITURE FOR FRESH GRADUATES

Job at Yonatan BT Furniture

Position 1: Chemist

የስራ መስፈርቶች፡

  • በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ ቢኖረው ይመረጣል
  • ብዛት፡ 2
  • ደሞዝ፡ በስምምነት
  • ጾታ፡ አይለይም

Position 2: IT Technician

የስራ መስፈርቶች፡

  • በኮምፒዩተር ሳይንስ/በIT/በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ እና በተመሳሳይ በዲግሪ የተመረቀ/ች
  • 0 አመት የስራ ልምድ ጋር
  • ብዛት፡ 1
  • ደሞዝ፡ በስምምነት
  • ጾታ፡ አይለይም

Position 3: Welder

የስራ መስፈርቶች፡

  • አግባብ ካለው ቴክኒክና ሞያ/ኮሌጅ በብየዳ ሞያ በሌቭል 1፣2፣3 እና 4 የተመረቀ
  • የስራልምድ ቢኖረው ይመረጣል
  • ብዛት፡ 2
  • ደሞዝ፡ በስምምነት
  • ጾታ፡  ወንድ

Position 4: Sewing Specialist

የስራ መስፈርቶች፡

  • በስፌት ሙያ በሌቭል የተመረቀ/ች
  • 0 አመት የስራ ልምድ ጋር
  • ብዛት፡ 2
  • ደሞዝ፡ በስምምነት
  • ጾታ፡ አይለይም

Deadline: 16/06/2023

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ +251911516843