Narucon Construction PLC New Vacancy

የድርጅት ስም: Narucon Construction PLC 

ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን:  ሚያዝያ 03, 2015 



የስራ መደብ 1:  ሴክሬተሪ 

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  0 ዓመት ለዲግሪ፣ 02 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት



የስራ መደብ 2:  ጠቅላላ አገልግሎት/ ጉዳይ አስፈፃሚ 

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  04 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች


የስራ መደብ 3:  የጥገና ክፍል (Maintenance Officer) 

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  06 ዓመት
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በአውቶ ሜክኒክ ዲፕሎማ ያለው/ላት


የስራ መደብ 4:  ኤክስኩቲቭ ሴክሬተሪ 

የስራ ቦታ፡  አዲስ አበባ
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  01
ተፈላጊ የስራ ልምድ፡  06 ዓመት ለዲግሪ፣ 08 ዓመት ለዲፕሎማ
ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፡  በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ዲግሪ/ ዲፕሎማ ያለው/ላት